Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacasting — 🇪🇹Ethiopia Casting Film production E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacasting — 🇪🇹Ethiopia Casting Film production
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacasting
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.72K
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ
♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ
እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው
የመስራት ፍላጎት ካላችው
አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን
0118262505
0926690408

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-11 17:34:19 ኢትዮጵያ ካስቲንግ
ከቃና ቴሌቭዥን ጋሪ

Be Media casting director በመሆን ተፈራርመናል ስለሆነም ቃና ለጀመረው አዲስ ተከራዬቹ የተሰኘ ሲትኮም ተዋናዮችን ከወዲው ካስት ማረግ ጀምረናል

ለዚው ቃና ለሚሰራው ሲትኮም ድራማ እና ማስታወቂያ ኦድሽን ይኖረናል

የኦድሽን ቀን ።ቅዳሜ
7/1/2015 ከጠዋቱ 3 ሰሀት ጀምሮ እንሰጣለን

ትወና ጎበዝ የሆናችሁ መቅረት አይቻልም እንፈልጋችኋለን

ከዚ በፊት እኛ ጋር መታችሁ ኦድሽን የወሰዳቸው አይመለከትም

አድራሻ :-ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502

ለበለጠ መረጃ
0118262505
0926690408
@Ethiopiacastingteam

ኢትዮጵያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን
ቃና ቴሌቭዥን
149 views Ethiopia casting And promotion, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:08:04 ኢትዮጵያ ካስቲንግ
ከቃና ቴሌቭዥን ጋሪ

Be Media casting director በመሆን ተፈራርመናል ስለሆነም ቃና ለጀመረው አዲስ ተከራዬቹ የተሰኘ ሲትኮም ተዋናዮችን ከወዲው ካስት ማረግ ጀምረናል

ለዚው ቃና ለሚሰራው ሲትኮም ድራማ እና ማስታወቂያ ኦድሽን ይኖረናል

የኦድሽን ቀን ።አርብ እና ቅዳሜ
ጳጉሜ 4 እና 5 ከጠዋቱ 3 ሰሀት ጀምሮ እንሰጣለን

ትወና ጎበዝ የሆናችሁ መቅረት አይቻልም እንፈልጋችኋለን

ከዚ በፊት እኛ ጋር መታችሁ ኦድሽን የወሰዳቸው አይመለከትም

አድራሻ :-ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502

ለበለጠ መረጃ
0118262505
0926690408
@Ethiopiacastingteam

ኢትዮጵያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን
ቃና ቴሌቭዥን
1.0K views Ethiopia casting And promotion, edited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:38:35 ለነገ ጠዋት ለማስታወቂያ 1ወንድ ጥሩ ቁመና ያለው እድሜ ከ25በላይ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@tamrat_ec
1.1K views Ethiopia casting And promotion, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:17:29 CLOSED

ለአቢሲኒያ ባንክ ማስታወቅያ

ለሙስሊሞች ብቻ :-
:-ወጣት ሴት በጣም ቆንጆ
:-እናት እና አባቶች እፃናት
:-ወጣት ወንድ እድሜ26 በላይ

እንዲሁም ለቀረፃ ቆንጆ የሙስሊም መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን ለቀረፃ ቤቱን የፈቀደልን ማስታወቂያ አብሮን መስራት ይችላል

ፎቶ እና ስልክ ላኩልን


CLOSED
2.9K views Ethiopia casting And promotion, edited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 20:31:37 ኢትዮጵያ ካስቲንግ
ከቃና ቴሌቭዥን ጋሪ

Be Media casting director በመሆን ተፈራርመናል ስለሆነም ቃና ለጀመረው አዲስ ተከራዬቹ የተሰኘ ሲትኮም ተዋናዮችን ከወዲው ካስት ማረግ ጀምረናል ጎበዝ ተዋናዮች ካላችው በጣም ትፈለጋላችሁ

ኢትዮጵያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን
ቃና ቴሌቭዥን
9.6K views Ethiopia casting And promotion, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 13:51:01 ቅሬታ ማቅረቢያ አዲስ ዲፖርትመንት መስርተናል ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካላችው ተመዘገባችው አባል ሆናችው ከ3ወር በላይ ሆናችው ከኛ ጋር ያልሰራችው እና ቢሮ መታችውም ሆነ በስልክ ወይም በቴሌግራም መልክት ስትላላኩ ሰራተኞቻችን ላይ ማንኛውም አይነት አስተያየት እና ቅሬታ እንቀበላለን

@Productionoffice

ቅሬታ እና አስተያየት ካሎት በvoice ይላኩልን እናመሰግናለን
10.8K views Ethiopia casting And promotion, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 21:13:38 BIG PROJECT
TV ADEVERTISING

Bollywood ከመጡ የፊልም እና የማስታወቂያ ባለሙያዋች ጋር በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ India(ህንድ) ለምንሰራው ማስታወቅያ ብዛት ያላቸው ካስቶች እንፈልጋለን

ለዚው ስራ ከህንድ ሀገር በመጡ ባለሙያዋች በተገኙበት ቀን ኦድሽን ይኖረናል

የኦድሽን ቀን ቅዳሜ 13/9/2014
ከጠዋቱ 3 ሰሀት ጀምሮ

እድሜ ከ5 አመት ጀምሮ እስከ 60
መስፈርት ለማስታወቂያ ስራ የሚሆን ቁመና እና መልክ ያላት/ያለው

አድራሻ :-ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502

ለበለጠ መረጃ
0118262505
0926690408
@Ethiopiacastingteam

Passion Film India
Ethiopiacstingfilmproduction
14.1K views Ethiopia casting And promotion, edited  18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 17:38:04 ለታዋቂ ዘፈኝ የሙዚቃ ክሊፖ
አንድ ቆንጆ ሴት እንፈልጋለን
በጣም ቆንጆ ሴት
ሚያምር ቁመና ያላት

@ethiopiacastingteam
10.6K views Ethiopia casting And promotion, edited  14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 15:37:00
እንኳን አደረሳችው
OUR_WORK_SAMPLE
Eid ADVERTISING

ወጋገን ባንክ
WEGAGEN BANK
ዒድ ሙባረክ

@ETHIOPIACASTING
ኢትዬጺያ ካስቲንግ እና ፕሮሞሽን
11.2K views Ethiopia casting And promotion, 12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 15:37:00
እንኳን አደረሳችው
OUR_WORK_SAMPLE
Eid ADVERTISING

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
Anbesa International Bank
Eid mudarak !!!

@ETHIOPIACASTING
ኢትዬጺያ ካስቲንግ እና ፕሮሞሽን
7.7K views Ethiopia casting And promotion, 12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ