Get Mystery Box with random crypto!

ክለባችን መለያዎቹና ቀለማቱ!! ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ እነዚህን መለያዎች ተጠቅሟል ሲጠ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ክለባችን መለያዎቹና ቀለማቱ!!

ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ እነዚህን መለያዎች ተጠቅሟል ሲጠቀም ግን ከቡናው ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው ሌላው ጋር ሄደህ ለምን የክለብህ መለያ ይህ ለምን ሆነ ብትለው ምላሽ ላይሰጥህ ይችላል!!

እኛ ደግሞ የምናውቀውን ለታናናሾቻችን ለሌላውም ማስተላለፍ ይገባናል!

1. አረንጓዴ የቡናን ቅጠልና እርጥቡን ፍሬ ይወክላል!

2/ነጭ የቡናን አበባ ይወክላል!

3/ ቡኒው ቡና ተፈልቶ የሚሰጠውን ከለር ይወክላል!

4/ ቢጫው ቡናው ሲያፈራ በዕርጥብነቱ ያለውን መሸፈኛውን ይወክላል!

5/ ጥቁሩ ደግሞ ቡናው ሲቆላ የሚያወጣውን ከለር ይወክላል!

እንወቅ እንረዳ የምንለብሰው እውነትን ነው የምንለብሰው ሀገር ነው የኔ ያንተ ያንቺ የእርስዎ ኢትዮጵያ ቡና ከለሩ ስላማረ ብቻ አይደለም!

ኢትዮጲያ ቡና ለዘላላም ይኑር!

@Ethiopia_buna @Ethiopia_buna