Get Mystery Box with random crypto!

#Wollega_University ተራዝሟል የወለጋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 የትምህርት | Ethiopia 24

#Wollega_University ተራዝሟል

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 05 እና 06/2015 ዓ/ም የነበረዉ ወደ ህዳር 13 እና 14/03/2015 ዓ/ም መተላለፉን እናሳውቃለን። ( ወለጋ ዩኒቨርሲቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24