Get Mystery Box with random crypto!

#AssosaUniversity ተራዝሟል አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪ | Ethiopia 24

#AssosaUniversity ተራዝሟል

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን አራዝሟል።

የመደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ኅዳር 12 እና 13/2015 ዓ.ም ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ ምዝገባው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የመግቢያ ጊዜ ወደፊት እስከሚገለጽ ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። ( አሶሳ ዩኒቨርሲቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24