Get Mystery Box with random crypto!

#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን | Ethiopia 24

#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች
የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ኅዳር 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

#Bonga_University
#ቦንጋ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24