Get Mystery Box with random crypto!

#Madda_Walabu_University ለሁሉም የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማ | Ethiopia 24

#Madda_Walabu_University

ለሁሉም የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር የአንደኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች #Online የምዝገባ ቀናት ክፍት የሚሆነው ሕዳር 14 እና 15, 2015 ዓ.ም ስለሆነ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እየገለፅን ትምህርት የሚጀመረው ሕዳር 16, 2015 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ሲል ዩንቨርሲቲው ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ አሳስቧል፡፡

#መደ_ወላቡ
#Madda_Walabu_University

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24