Get Mystery Box with random crypto!

#KebriDeharUniversity ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም የ | Ethiopia 24

#KebriDeharUniversity

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 08 እና 09/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24