Get Mystery Box with random crypto!

ያልታደለች ሀገር (ታደሰ ደምሴ) እንዲህ አልነበር ወይ... ሀገር ህዝብ ይወልዳል፣ ህዝብ ሰው ይተ | ታደሰ ደምሴ

ያልታደለች ሀገር
(ታደሰ ደምሴ)
እንዲህ አልነበር ወይ...
ሀገር ህዝብ ይወልዳል፣
ህዝብ ሰው ይተካል፣
አብራክ ለወግ ሲውል አሳዳጊ ይከብራል...
በእንዲህ አይነቱ ጡብ አገር ይገነባል!
ሀገር ይታነጻል!

እቺ የኛ ሀገር...
ወጠጤ ወጠምሻ ጨበሬ ልጅ ወልዳ
ወልዶ በመክበር ትክ በልጅ አየች ፍዳ!

እዝጎ

#ሼር
@ethiopia2123