Get Mystery Box with random crypto!

አንደኛው ሰው ላንዱ በቀን ወይ በሌሊት በጾም በቅበላ የበላ ይኖራል፥ ይብላኝ ለተበላ ጋጋሪው ቢራ | ታደሰ ደምሴ

አንደኛው ሰው ላንዱ

በቀን ወይ በሌሊት
በጾም በቅበላ
የበላ ይኖራል፥ ይብላኝ ለተበላ
ጋጋሪው ቢራቀቅ፥ ቢሰወር ምጣዱ
የለት እንጀራ ነው፤ አንደኛው ሰው ላንዱ ::

              #በእውቀቱ_ስዩም

@ethiopia2123