Get Mystery Box with random crypto!

የውዱ ወንድማችን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወላጅ አባት ታመው ለህክምና በዱባይ በሚገኝ ሆስፒታል ህክምና | "ኡማ ቲቪ " Tv

የውዱ ወንድማችን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወላጅ አባት ታመው ለህክምና በዱባይ በሚገኝ ሆስፒታል ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ::

አባታችን አላህ ሙሉ አፊያቸውን እንዲመልስላቸው እና በሙሉ ጤንነት ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሁላችንም በዱዓ እንድናግዛቸው ጥሪዬን አስተላልፋለው::

በዚህ ወቅት በህመም እና በጭንቀት ላይ ያሉትን ሁሉ አላህ ይፈርጃቸው

አሚን