Get Mystery Box with random crypto!

በሼይኽ ሀጅ ኢብራም ቱህፋ የተመራው ልዑካን ቡድን በሲያትል ዋሽንግተን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ በ | "ኡማ ቲቪ " Tv

በሼይኽ ሀጅ ኢብራም ቱህፋ የተመራው ልዑካን ቡድን በሲያትል ዋሽንግተን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ

በዛሬው እለት በሲያትል እየተካሄደ የሚገኘውን ፕሮግራም OCC እና EMAS በጋራ ነው ያዘጋጁት :: በዝግጅቱ ላይ በርካታ ህዝበ ሙስሊሙ ተሳትፏል ::