Get Mystery Box with random crypto!

ታላቁ የበድረዲን መድረሳ የ2015 ዓ,ል ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎቹን ዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔ | "ኡማ ቲቪ " Tv

ታላቁ የበድረዲን መድረሳ የ2015 ዓ,ል ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎቹን ዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ የክብር እንግዶች በተገኙበት አስመርቋል።

• የዛሬው ዝግጅት በፊት ከነበሩ የመድረሳው ምረቃት ለየት ያለና ያማረ ነበር በዕለቱ የምስጋናና የእቅውና ሰርተፍኬት ለቀደምት አባቶች መበርከቱ እጅግ ሚያስደስት ነገር ሆኖ አግኝቼዋለው።አሁን ባሉት የመድረሳው አምራሮች ይበልጥ የተሻለ ስራ እንድንጠብቅ ያደረገም ዝግጅት ነበር በርቱ አላህ ይገዛቹ።

•••
•ለተመራቂ ተማሪዎች ለተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ !
በተለይ ለ8ኛ ክፍል የመድረሳው ተመራቂዎች መብሩክ
ሐምሌ16/2015 ፣ወልቂጤ