Get Mystery Box with random crypto!

በነፃ ሀጂ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው… ያለፉት 15 አመታት ባጠራቀሙት ገንዘብ ያለፈው ረመዷን | "ኡማ ቲቪ " Tv

በነፃ ሀጂ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው…

ያለፉት 15 አመታት ባጠራቀሙት ገንዘብ ያለፈው ረመዷን ላይ መዲና መስጂደ ነበዊ ላይ በባዶ እግራቸው ልብ በሚነካ ሁኔታ ሲሰናበቱ የሚያሳየው ቪዲዮ አለማችን ላይ እጅግ ቀልብ የሳበ ነበር። ይህ በእድሜ የገፉት ፓኪስታናዊ አባት ከፓኪስታን ከሳኡዲ ከቱርክ ሙሉ ወጫቸውን ሸፍነው ሀጅ ለማስደረግ በተለያየ አቅጣጫ ጥሪ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ሀረመይን ሸሪፈይን የተባለው ገፅ ዘግቧል።