በ2021 ኒውክሌር የታጠቁ ሀገራት ያወጡት ወጪ የኒውክሌር የጦር መሳሪያን የታጠቁ 9 ሀገራት በፈረንጆቹ 2021 ብቻ የአውቶሚካ መሳሪያቸውን ለማሻሻል 82.4 ቢሊየን ዶላር ወጪ ማድረጋቸው ተገለፀ። ከፍተኛ ወጪ ካወጡ ሀገራት ውስጥ አሜሪካ ቀዳሚውን ስፍራ የምትይዝ ሲሆን፤ ቻይና እና ሩሲያ ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። 105 viewsedited 19:10