Get Mystery Box with random crypto!

ቴዲ አፍሮ 1 ሚሊዮን ብር በቦረና ችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች አደረገ !! #ዓድዋ_127_ለቦረና | Ethiopian News Hub 🇪🇹

ቴዲ አፍሮ 1 ሚሊዮን ብር በቦረና ችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች አደረገ !!

#ዓድዋ_127_ለቦረና

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ የዘንድሮን የዓድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በድርቅ ሳቢያ አስቸኳይ እርዳታ ለሚፈልገው የቦረና ሕዝባችን የ1ሚልየን ብር ድጋፍ አድርጓል።

Via :- ያሬድ ሹመቴ