Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ። ባሕር ዳር: ሰኔ 05/201 | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል ።

ከኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ እና ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ነው ውይይት ያካሄዱት።

ብዙ የጋራ ጥቅሞቻችንን እና ሥጋቶቻችንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር በመቀራረብ ለመሥራት ዝግጁ መኾንዋን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል ።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡