Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ጥቁር ልብስ ለብሰው አገልግሎት ለማግኘት ወደ መንግስት ተቋማት የሄዱ ዜጎች እንዲመለሱ እ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

መረጃ

ጥቁር ልብስ ለብሰው አገልግሎት ለማግኘት ወደ መንግስት ተቋማት የሄዱ ዜጎች እንዲመለሱ እየተደረገ እንደሆነ ዛሬ ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ።

"ከበላይ በመጣ ትእዛዝ" በማለት እንደ ገቢዎች፣ መንገድ ትራንስፖርት፣ ፍርድ ቤት... ወዘተ ያሉ ተቋማት በዚህ መልኩ ሰዎችን እየመለሱ እንደሆነ ታውቋል።

በተጨማሪም፣ በዛሬው ሱባዔ ላይ ካራቆሬ ባለው የአቡነ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን ጥቁር ልብስ በመልበስ የሄዱ በሙሉ ለእስር እንደተዳረጉ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል።#elias meseret