Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት | ESAT International

በአዲስ አበባ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ተያዘ!

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ጀሞ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በልዩ ስሙ አንበሳ ጋራዥ በሚባለው ቦታ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ዛሬ ተይዟል፡፡

በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸው ዘይት ሊያዝ የቻለው ፌዴራል ፖሊስ እና የላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከህብረተሰቡ የደረሳቸውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ለ2 ሳምንታት ባደረጉት ጥብቅ ክትትል መሆኑን ኢብኮ ዘግቧል።

@ethiomereja1 ሼር