Get Mystery Box with random crypto!

ከባድ vs ቀላል የአካል ጉዳት Cr. የሰ/መ/ቁ. 219862/ያልታተመ/ አንድ ሰው በሌላ ሰው | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

ከባድ vs ቀላል የአካል ጉዳት
Cr. የሰ/መ/ቁ. 219862/ያልታተመ/
አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ በፈፀመው የድብደባ ድርጊት የአጥንት ስብራት መድረሱ ቢረጋገጥና ቆይቶ ስብራቱ መዳኑ ቢረጋገጥ ጉዳት ያደረሰው ሰው ጥፋተኛ ሊባል የሚገባው በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ሳይሆን በቀላል የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ነው። በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ ለማለት ታሳቢ ሊደረግ የሚገባው ወንጀሉ ሲፈፀም የደረሰውን የጉዳት መጠን ሳይሆን በድብደባው ምክንያት የደረሰውን የመጨረሻ የጉዳት ውጤት ነው።
ሰ/መ/ቁ.156521፣የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555፣የወንጀል ሕግ አንቀጽ 556
s - @ Daniel fikadu Law Office

t.me/ethiolawtips