Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተወያዩ! የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ከፍተኛ ወታ | EthioipaNews

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተወያዩ!

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ የድንበር አዋሳኝና ከቀጠናው የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ አንፃር አብረው መስራት በሚገባቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረው መግባባት ላይ መድረሳቸውን የመከላከያ ሰራዊት መረጃ ያመላክታል፡፡የኤርትራ የጦር ጀነራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡

@EthioipaNews