Get Mystery Box with random crypto!

የጀማ ድልድይ ባልታወቀ ምክንያት መደርመሱ ተሰማ!! በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ እንሳሮ እና | EthioipaNews

የጀማ ድልድይ ባልታወቀ ምክንያት መደርመሱ ተሰማ!!

በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ እንሳሮ እና መራሐቤቴን የሚያገናኘው አገር አቋራጭ የጀማ ድልድይ በቀን 27/7/2015 ዓ.ም ሁለት ሲኖ ትራክ ተከታትለው ሲሆዱ አንዱ ሲኖ ትራክ የውሃ መያዣ ቦቴ የጫነ ሲሆን አደኛ በዶውን ሲጓዝ ባልታወቀ ምክንያት ድልድዩ ሊደረመስ ችሏል።

በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም።

እንሳሮ ወረዳ የመንግስት ጉዳዮች ፅ/ቤት
@EthioipaNews