Get Mystery Box with random crypto!

የአድማስ ሎተሪ እጣ መደብ ቁጥር 009 አሸናፊ እጣ ቁጥሮች ይፋ ሆነዋል!! 9ኛው ዙር የአድማስ | EthioipaNews

የአድማስ ሎተሪ እጣ መደብ ቁጥር 009 አሸናፊ እጣ ቁጥሮች ይፋ ሆነዋል!!

9ኛው ዙር የአድማስ ሎተሪ የሽልማት መጠን ወደ 3 ሚሊየን ከፍ ብሎ በትናንትናው እለት እጣው ወጥቷል።

1ኛ እጣ ሶስት ሚሊየን ብር የሚያስገኘው እጣ ቁጥር 0091844739

2ኛ እጣ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው እጣ ቁጥር 0090540530

3ኛ እጣ 8 መቶ ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0092021699

4ኛ እጣ 4 መቶ ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090412316

5ኛ እጣ 2 መቶ 50 ሺሕ ብር አሸናፊ ቁጥር 0092260801

6ኛ እጣ 1 መቶ 50 ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090567816

7ኛ እጣ 1 መቶ ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0091588711

8ኛ እጣ 50 ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090361764

9ኛ እጣ 30 ሺሕ ብር አሸናፊ እጣ ቁጥር 0090947970

10ኛ እጣ 25 ሺሕ ብር አሸናፊ ቁጥር 0090876951 በመሆን ወጥቷል፡፡

@EthioipaNews