Get Mystery Box with random crypto!

ጀርመኖች በዓለም የመጀመሪያውን ፈጣን ቢራ ሠሩ። በቀላሉ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የቢራ ዱቄት በብ | EthioipaNews

ጀርመኖች በዓለም የመጀመሪያውን ፈጣን ቢራ ሠሩ።

በቀላሉ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የቢራ ዱቄት በብርጭቆ ውስጥ በማድረግና ከውሃ ጋር ቀላቅሎ በማማሰል ቢራውን ሰርተውታል።

ቀማሾች ምርቱ የሚጣፍጥ እና ልክ እንደ መደበኛ ቢራ ነው ይላሉ።

@EthioipaNews