Get Mystery Box with random crypto!

አቡበከር ናስር ከጉዳት በተመለሰበት ጨዋታ ጎል አስቆጥሯል! ከሁለት ወራት በላይ በጉዳት ከሜዳ ር | EthioipaNews

አቡበከር ናስር ከጉዳት በተመለሰበት ጨዋታ ጎል አስቆጥሯል!

ከሁለት ወራት በላይ በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂ አቡበከር ናስር ቡድኑ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኮተን ስፖርትን 2ለ1 በረታበት ጨዋታ በ62ኛው ደቂቃ ተቀይሮ በመግባት በ86ኛው ደቂቃ ሁለተኛው ጎል በስሙ አስመዝግቧል።

@EthioipaNews