Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Home Solutions

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiohomesolutions — Ethio Home Solutions E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiohomesolutions — Ethio Home Solutions
የሰርጥ አድራሻ: @ethiohomesolutions
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.43K
የሰርጥ መግለጫ

አድራሻ፡ መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226
ሥልክ፡ 0911248597 / 0940599595

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-08 10:31:25
5.8K views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:21:47
4.7K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:21:29 በአዲስአበባ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዕጣ ከደቂቃዎች በኋላ ይወጣል

ስለዕጣ ማውጫ ቴክኖሎጅው ጥቂት ነጥቦች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው እለት እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው ቴክኖሎጂ ሲስተም በአሁኑ ሰአት ታዛቢዎች እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በተገኙበት በይፋ ተከፍቷል፡፡

ግልፅነትንና ተጠያቂነትን በሚፈጥር መልኩ ለእጣ የተዘጋጀው የከተማ አስተዳደሩ የመረጃ መያዣና እጣ ማውጫ ከመበልጸግ ሂደት ጀምሮ ብዙ ሙከራዎች የተካደበት ሲሆን በመጨረሻም ለዕጣ ማውጣት ስነስረዓቱ ቅድመ-ዝግጅት ለአራት ዙር ሙከራ ተደርጎበት፣ አምስተኛውና የመጨረሻ ዙር የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ከቆጣቢዎቹ ከተቋማት በተገኙበት ሙከራው ተካሂዶ ታሽጎ ለዕጣ ማውጣቱ ዝግጁ እንዲሆን ተደርጎ ነበር፡፡

ዛሬም እነሆ የዘርፉ ባለሙያዎች ፤ገለልተኛ አካላት እንዲሁም ከተመዝጋቢዎች የተወከሉ ታዛቢዎችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተከፍቶ ለእጣው ዝግጁ ተደርጓል፡፡

አሁን የተዘረጋው የጋራ መኖርያ ቤቶች የእጣ አወጣጥና የመረጃ የቴክኖሎጂ ሲርዓት የሚለይባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች በተመለከተ
 ይህ ሲስተም እንደከዚህ ቀደሙ ለተለያየ ህገወጥ ድርጊት እንዳይጋለጥ ከሰው ንክኪ ነፃ ሆኖ የተሰራ መተግበርያ በመሆኑ አስተማማኝና ግልፅነት እንዲሁም ፍትሃዊ አሰራር የዘረጋ ነው፡፡

 መተግበርያው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለፀገ ሲሆን ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት የፌደራል ጨምሮ ይሁኝታን ያገኘና በግል ተቋማት ታዛቢዎች ጭምር ታይቶ የተረጋገጠ ነው፡፡

 ይህ ሲስተም የቅድሚያ ተጠቃሚነት አወሳሰን በፍትሃዊነት የሚተገብር ሲሆን ልዩ ትኩረት የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመመሪያ ቁጥር 3/2011 በተገለጸው መሠረት በመለየት በእጣው ላይ በፍትሃዊነት አካቶ ሊያወጣ በሚችል መንገድ የተሰራ ነው፡፡

 አካል ጉዳተኞች 5 በመቶ፤ ሴቶች 30 በመቶ፣ የመንግስት ሠራተኞች 20 በመቶ ስብጥሩን በትክክል ጠብቆ እንዲወጣ ይደረጋል፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን ብቁና ንቁ Eligible ቆጣቢዎችን ከባንክ መረጃ ጋር በመተሳሰር ራሱ በትክክሉ በመለየት በዛው መሰረት እንዲስተናገድ የሚያደርግም ነው፡፡

 በተለይ ደግሞ የአካል ጉዳተኞች ከዚህ በፊት በእጣ ቢካተቱም ነገር ግን እንደሌሎች ባለእጣዎች ፎቁ የመጨረሻ ወለል ጭምር እየደረሳቸው ለችግር የሚዳረጉበትን ሁኔታ በመቀየር ሲስተሙ ራሱ አካል ጉዳተኞችን በዝቅተኛ ወለል ላይ እጣ በማውጣት ምላሽ መስጠት የቻለ ነው፡፡

 የተዘረጋው ሲስተም ማንም እንደፈለገ ገብቶ ማስተካከል ሌላ ሰው መጨመርም መቀነስም Edit ማድረግ የሚከልክል ሲሆን በተቃራኒው ሂደቱን በመቆጣጠር Audit ደግሞ ስርዓቱን ራሱ ከህገወጥ ድርጊቶች የሚጠብቅ ሲሆን አንዴ እጣው ከወጣ በኋላ ለሌላ ንክኪ እንዳይጋለጥ ራሱን ዝግ የሚያደርግ ሲስተም ነው፡፡(አ/አ ኘረስ ሴክሬቴሪያት)
4.5K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:04:00
4.3K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:54:14
4.1K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ