Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy Senior Clinical Nurse ( ሶሳ መካከለኛ ክሊኒክ ) #Job_Requir | Ethio Health Jobs®

#Vacancy

Senior Clinical Nurse
( ሶሳ መካከለኛ ክሊኒክ )

#Job_Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የሥራ  ልምድ: ከ3 አመት በላይ
ብዛት:   01
ፆታ: ሴት
ደመወዝ: በስምምነት
አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
#How_to_Apply
===========
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ጎፋ ገብርኤል

ስልክ ቁጥር፡  +251 91 113 4617