Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy #Clinical_Nurse (አቫንቲ ልዩ የልብና የውስጥ ደዌ ክሊኒክ ) #Job_ | Ethio Health Jobs®

#Vacancy

#Clinical_Nurse
(አቫንቲ ልዩ የልብና የውስጥ ደዌ ክሊኒክ )

#Job_Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የሥራ  ልምድ: ከ0 አመት ጀምሮ
ብዛት:   01
ፆታ: ሴት
ደመወዝ: በስምምነት
አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

#How_to_Apply
===========
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ገርጅ ኢምፔሪያል ከጨጨሆ የባህል አዳራሽ ጎን

ስልክ ቁጥር፡  091 140 5639