Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy #Laboratory_Assistant (አፍሪካ ሜዲካል መካከለኛ ክሊኒክ) #Job_R | Ethio Health Jobs®

#Vacancy

#Laboratory_Assistant
(አፍሪካ ሜዲካል መካከለኛ ክሊኒክ)

#Job_Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ: በላቦራቶሪ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የሥራ  ልምድ: 1-3 አመት
ብዛት:   01
ፆታ: ሴት
ደመወዝ: በስምምነት
አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
#How_to_Apply
===========
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ

ስልክ ቁጥር፡ 0918011113