Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy Public Health Officer ጤና መኮነን (Zemen medium Clinic) | Ethio Health Jobs®

#Vacancy

Public Health Officer ጤና መኮነን
(Zemen medium Clinic)

#Job_Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ: በጤና መኮነን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና ፍቃድ ማውጣት የሚችል
የሥራ ልምድ: ቢያንስ ከ5 አመት በላይ የሰራ
ብዛት: 01
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ደመወዝ : - በስምምነት

#How_to_Apply
===========
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናትበአካል በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ጀሞ ሚካኤል ጅጅጋ ሰፈር

ስልክ ቁ፡ +251907276727