Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ባሕር ዳር ገቡ በአቶ ጌታቸው ረዳ | Ethio Fm 107.8

የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ባሕር ዳር ገቡ

በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራው ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ መግባቱን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አረጋግጧል ።

የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ባሕር ዳር ሲደርሱ በአማራ ክልል ፕሬዚዳንት በዶክተር ይልቃል ከፋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የትግራይ ክልል ልዑክ በባሕር ዳር ከተማ በሚኖረው ቆይታ በሁለቱ ክልሎችና የህዝቦች ግንኙነት ዙሪያ ይመክራሉ ተብሏል።

በአባቱ መረቀ