Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረት @ መታወቂያ ያለ መታወቂያ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 2ሺህ ያህል ሰዎች መያዛቸው ተነገረ። በ | Ethio Fm 107.8

ትኩረት @ መታወቂያ


ያለ መታወቂያ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 2ሺህ ያህል ሰዎች መያዛቸው ተነገረ።

በአዲስ አበባ ከተማ ያለ መታወቂያ እና ያለ ምንም ማስረጃ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን የማጣራት ስራ እየተደረገ ነው ተብሏል።

የከተማዋ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ባለፋት ዘጠኝ ወራት በከተማዋ ያለ ምንም አይነት ማስረጃ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች መያዙን አስታውቋል።

የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ጌታሁን አበራ በከተማዋ ያለ መታወቂያ የሚንቀሳቀሱ ዜጎች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል ብለዋል።


በሔኖክ ወ/ገብርኤል

ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos