Get Mystery Box with random crypto!

ድሪብል ስፖርት በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ተመልሷል ለእግር ኳስ ተመልካቾቹ እያደረሰ የሚገኘው ድሪብ | Ethio Fm 107.8

ድሪብል ስፖርት በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ተመልሷል
ለእግር ኳስ ተመልካቾቹ እያደረሰ የሚገኘው ድሪብል ስፖርት ዛሬ ምሽት በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ 4፡00 ሰዓት ላይ የጣሊያኑ ጁቬንቱስ ከ ስፔኑ ክለብ ሲቪያ እንዲሁም የጣሊያኑ ሮማ ከ ጀርመኑ ባየር ሌቨርኩዝን ጋር በተመሳሳይ ሰዓት የሚያደርትን ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ ከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያዊያን በሆነው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡