Get Mystery Box with random crypto!

ነገ መብራት ይጠፋል የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ረቡዕ ሀምሌ | Ewunet Media(እውነት)

ነገ መብራት ይጠፋል

የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት

ረቡዕ ሀምሌ 06 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ የማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል በጆሞ 2 ኮንደሚኒየም፣ በየስ ውሃ፣ በአለም ገና ማርስ ብስኩት እና አካባቢዎቻቸው ኤሌክትሪክ ይቋረጣል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካለዎት በዚህ ይላኩልን @Ewuneta_bot

መረጃዎችን ለማግኘት @EthioEwuneta