Get Mystery Box with random crypto!

ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ ማሳሰቢያ ሰሞኑን የተለቀቀው ቪዲዮ ላይ የተገለፀው የሐዋሳ ዩንቨርስቲ | Ewunet Media(እውነት)

ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ ማሳሰቢያ

ሰሞኑን የተለቀቀው ቪዲዮ ላይ የተገለፀው የሐዋሳ ዩንቨርስቲ የሕክምና ትምህርት ቤት ተማሪም ተመራቂም አለመሆኑን እናሳውቃለን።

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካለዎት በዚህ ይላኩልን @Ewuneta_bot

መረጃዎችን ለማግኘት @EthioEwuneta