Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የአድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ለመውሰድ የሚፈልጉ ተጨማሪ ተማሪዎች ክላስ የሚ | Ethio Construction

#ጥቆማ

የአድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ለመውሰድ የሚፈልጉ ተጨማሪ ተማሪዎች ክላስ የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት እንዲራዘም በጠየቁን መሰረት ሚያዝያ 30/2014 ለመጀመር አቅደን የነበረውን ክላስ ወደ ግንቦት 07/2014 ያዛወርን መሆኑን እየገለጽን ምዝገባው ከግንቦት 7 በኋላ የማይቀጥል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

0911439855 for details

ሚያዝያ 29/2014