Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1086 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 14,68 | HabeshaNet.

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1086 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 14,688 የላብራቶሪ ምርመራ 1086 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡

ባለፋት 24 ሰዓታት የ16 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 479 አድርሶታል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 394 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 11,428 አድርሶታል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 26,204 ደርሷል።
HabeshaNet.
We will provide Coronavirus updates about Ethiopia and the globe!

ይደግፉን | ያስተዋውቁን!

For any questions contact us http://t.me/EthioCoronavirusInfobot

https://www.youtube.com/c/TheNewEthiopiaTube?sub_confirmation=1
https://t.me/ethiocoronainfo