Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian text books

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_textbooks — Ethiopian text books E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_textbooks — Ethiopian text books
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_textbooks
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.99K
የሰርጥ መግለጫ

ለተማሪዎች እና ለመምህራን ጠቃሚ ቻናል።
የመማሪያ መጻህፍት እና የመምህራን መምሪያ አካቶ የያዘ *በነጻ*
1-12 textbook or college Books app Download ለማድረግ join ያድርጉ
@esubalewa @ethio_textbooks

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-07-15 06:27:13 አንዳንድ ነገሮችን እያሻሻልን ቢሆንም የመጀመሪያውን የኮምፒዩተር ማንበቢያ ሶፍትዌር ለቀናል።

እንዴት ማውረድ/Download ማድረግ እንደሚችሉ ቀጥሎ ፖስት ይምናድርገውን ይመልከቱ።


መረጃ ለማግኘት

ለአንድሮይድ @ethio_textbooks

ለኮምፒዩተር @ethio_textbooks_for_pc

ዌብሳይት https://textbooks.datascienceplc.com

+251 92 348 1783 @esubalewa
7.9K views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-11 07:05:22
በዚህ የኮምፒዩተር ሶፍትዌር ላይ ምንም አይነት የጎግል ማስታወቂያ ስለማይተላለፍበት አንባቢዎች ሀሳባቸው ሳይበተን ማንበብ ይችላሉ።

መረጃ ለማግኘት

ለአንድሮይድ @ethio_textbooks

ለኮምፒዩተር @ethio_textbooks_for_pc

ዌብሳይት https://textbooks.datascienceplc.com

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa
7.6K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-10 11:53:26
ከ 1-12 የመማሪያ መፅሀፍት እንዲሁም ከ9-12 የመምህራን መምሪያ አካቶ የያዘው የኮምፒዩተር ሶፍትዌር ሊለቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

መረጃ ለማግኘት

ለአንድሮይድ @ethio_textbooks

ለኮምፒዩተር @ethio_textbooks_for_pc

ዌብሳይት https://textbooks.datascienceplc.com

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa
7.0K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-09 12:06:02 በ አስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ያፈራው 1-12 Textbooks App አሁን በኮምፒዩተር ለመጠቀም በሚያስችል መልኩ እየመጣ ነው።


መረጃ ለማግኘት

ለአንድሮይድ @ethio_textbooks

ለኮምፒዩተር @ethio_textbooks_for_pc

ዌብሳይት https://textbooks.datascienceplc.com

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa
6.6K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-27 07:02:15 ከሰሞኑ አዲስ ነገር ይኖረናል። ይጠብቁን.....



መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa
6.7K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-18 08:40:12 ሰላም

የማሻሻያ ስራ እየሰራን ስለሆነ ለተወሰነ ጊዜ ማበረታቻ (ሽልማት) መስጠት ማቆማችንን እንገልጻለን።

የማሻሻያ ስራው እንደተጠናቀቀ በተሻለ መልኩ ወደናንተ የምንደርስ ይሆናል።

መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa
6.8K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-06 15:05:54 በ 1-12 Text Books አፕሊኬሽን ላይ የመማሪያ መፅሀፎች እና የመምህራን መምሪያ ታገኛላችሁ።
የተካተቱት የት/ት አይነቶች:-

ከ 1-12 የመማሪያ መፅሀፎች እና

ከ9-12 የመምህራን መምሪያ።

በ10 ሺዎች ተጠቃሚ ያፈራውን አፕሊኬሽን ከ GooglePlay 1-12 Text Books ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ።


መረጃ ለማግኘት

ለአንድሮይድ @ethio_textbooks

ለኮምፒዩተር @ethio_textbooks_for_pc

ዌብሳይት https://textbooks.datascienceplc.com

+251 92 348 1783 @esubalewa
7.4K viewsedited  12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-03 04:52:24
ማበረታቻ
======

ማንኛውንም የትምህርት አይነት ለ 5 ደቂቃ ካነበቡ ማበረታቻ ካርድ እንልካለን።

ደቂቃው ሲሞላ ከላይ የሚመጣውን የስጦታ ምልክት በመጫን የስልክ ቁጥሮን ያስገቡ።

* ማንበብዎን የሚያረጋግጠው Google ስለሆነ ኢንተርኔት ያስፈልጋል።

* ከ 2 ብር ጀምሮ በስልክ ቁጥሮ ይላካል።

* ደጋግሞ ማንበብ /መሸለም ይችላሉ።

* ማበረታቻው ለማንኛውም አንባቢ ክፍት ነው።

* ደቂቃው የሚወሰነው በ Google ስለሆነ ሊቀያየር ይችላል።

* አፕሊኬሽኑ ከ 1-12 የመማሪያ መጻህፍት እና 9-12 የመምህራን መምሪያ ይዟል።

* አፕሊኬሽኑን ከ GooglePlay 1-12 Text Books ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ።

* ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks
0923 48 17 83
8.2K viewsedited  01:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-25 18:07:48 የአንባቢዎችም የተሸላሚዎችም ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው።

እርስዎስ ሞክረውታል?

ከ GooglePlay 1-12 Text Books ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ።

በቀጣይ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks

ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት
@esubalewa
0923 48 17 83
6.3K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-19 18:20:53 የማበረታቻ ሽልማቱን ለአጭር ጊዜ ወደ 4 ደቂቃ ዝቅ አድርገነዋል።

በቶሎ ይጠቀሙበት።


* ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks
0923 48 17 83
6.2K viewsedited  15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ