Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅርዎን ይግለጹ አብሮነትዎን ያጠንክሩ! በጥቅል ያጋሩ አገልግሎት ያለዎትን የሞባይል ጥቅል ለሚወ | Ethio telecom

ፍቅርዎን ይግለጹ አብሮነትዎን ያጠንክሩ!

በጥቅል ያጋሩ አገልግሎት ያለዎትን የሞባይል ጥቅል ለሚወዷቸው በማጋራት ደስታን ይጋሩ!

በማይኢትዮቴል መተግበሪያ ወይም
*999# ደውለው 8 (የኔ አገልግሎቶች) - 2 ጥቅል ለማስተላለፍን መርጠው ሂደቱን ይከተሉ።
የአገልግሎት ክፍያ 12 ሳንቲም ብቻ!