Get Mystery Box with random crypto!

የቦታ ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በጋራ ያውጉ፣ ይወያዩ፣ ይጨዋወቱ! በኮንፈረንስ ጥሪ አገልግ | Ethio telecom

የቦታ ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በጋራ ያውጉ፣ ይወያዩ፣ ይጨዋወቱ!

በኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎታችን  ስልክ ሳይዘጉ እስከ አምስት ሰው ድረስ በአንድ ጊዜ መደወል እና በጋራ ለመወያየት:
የመጀመሪያውን ስልክ ደውለው ስልኩ ከተነሳ በኋላ ደንበኛውን መስመር ላይ እንዲጠብቅ በማድረግ ተጨማሪ ስልክ ማስደወያውን በመጫን(Add call) ለሌላኛው ደንበኛ ይደውሉ --›  በመቀጠል ሁለተኛው ደንበኛ ስልኩን እንዳነሳ ያገናኙ(Merge) የሚለውን በመጫን የስልክ ጥሪዎቹን ወደ አንድ ማምጣት ይችላሉ፡፡ ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ውይይቱ ለማካተት ተመሳሳይ ሂደትን ይከተሉ፡፡