Get Mystery Box with random crypto!

ከመቼውም በተሻለ ለድርጅትዎ የሚበጅ ወጪ ቆጣቢ አስተማማኝ መላ፣ ሞባይል ሼር ፕላን! በድምፅ ላ | Ethio telecom

ከመቼውም በተሻለ ለድርጅትዎ የሚበጅ ወጪ ቆጣቢ አስተማማኝ መላ፣ ሞባይል ሼር ፕላን!

በድምፅ ላይ እስከ 97%፣ ዳታ ላይ እስከ 286% እንዲሁም መልዕክት ላይ እስከ 136% ጭማሪ አገልግሎት ታክሎበት የቀረበውን ሞባይል ሼር ፕላን ለድርጅትዎ ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱ ማከፋፈል እንዲሁም ማስተዳደር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ bit.ly/38lAkuu ይጎብኙ

አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የድርጅት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ያግኙ