Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ Apps Tech

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs2 — ኢትዮ Apps Tech
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs2 — ኢትዮ Apps Tech
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 692
የሰርጥ መግለጫ

💎የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አዳዲስ የቴክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
✅ምርጥ ምርጥ App ለማግኘት🔲🔲 :- @EthioApk1
✅አዳዲስ ጌሞችን ለማግኘት🔨🔫:- @Ethio_Android_Game
👉ጠቃሚ PDf መጵሀፍ አና ሌሎችም

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-04 11:05:56
ሰላም ሰላም ዛሬ የማስቸዋዉቃችሁ Bot ደግሞ በ እኔ @Bereketx የተሰራ ሲሆን :-

እዚህ Bot ላይ የምትፈልጉትን ሃገር ስም በመላክ ስለ ሃገሩ አሁን ላይ ስላላዉ ሙሉ የ Corona Virus መረጃ ይሰጣችኋል።

Bot Link :-@Corona_information_Robot
991 views 11:05||› bereketx ‹|| 04-03-22  ‌‌‌‌, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 19:25:48 ዋናዉ ቻናላችንን ተቀላቀሉ

https://t.me/+Cl8-DU6qnUpkMzA0
847 views 19:25||› bereketx ‹|| 28-02-22  ‌‌‌‌, edited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 07:39:56 Greenify

በሁላችሁም ስልክ ላይ ሊኖር የሚገባ ምርጥ Ram Boost ማድረጊያ App ነዉ ።
ስልካችሁ Stack እንዳያደርግ የሚያደርግ አስፈላጊ App ነዉ።

ĴỖĮŇ & ŜĤÃŘẸ
|| @Ethio_Apps_Store ||
889 views 07:39||› bereketx ‹|| 26-02-22  ‌‌‌‌, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 07:39:56 Top Follow

በዚህ App የ Inastagram Follower ወይም Like መጨመር ትችላላችሁ።

ĴỖĮŇ & ŜĤÃŘẸ
|| @Ethio_Apps_Store ||
845 views 07:39||› bereketx ‹|| 26-02-22  ‌‌‌‌, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 18:34:58 Sleep Timer

እዚህ App ላይ በመግባት የምትፈልጉትን ያህል ደቂቃ በመምረጥ ፤ የመረጣችሁለት ደቂቃ ሲያልቅ የስልካችሁ Mobile data,Bluetooth,Wifi እንዲሁም የከፈታችሁት ሙዚቃ ካለ እንዲጠፋ ማድረግ ትችላላችሁ።

JOIN & SHARE
@Ethio_Apps_Store
972 views 18:34||› bereketx ‹|| 17-02-22  ‌‌‌‌, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 18:34:58 One Security

ስልካችሁ ላይ Virus ገብቶ እየተንቀራፈፈ ላስቸገራችሁ አሪፍ App ነዉ ። Playstore ላይ ከ 50M+ Download አለዉ።

JOIN &SHARE
@Ethio_Apps_Store
876 views 18:34||› bereketx ‹|| 17-02-22  ‌‌‌‌, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 18:34:57 Quick Cursor

ስልካችሁን ቀለል ባለ መልኩ በ Cursor መጠቀም የሚያስችል ምርጥ App ነዉ።

ĴỖĮŇ & ŜĤÃŘẸ
@EthioApps_Store
778 views 18:34||› bereketx ‹|| 17-02-22  ‌‌‌‌, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 17:09:07 የአምሮ ጥያቄዎችን የምንለቅበትን ቻናላችንን ተቀላቀሉ።

https://t.me/+e7ART2Yd9-gzNmJk
922 views 17:09||› bereketx ‹|| 04-02-22, 14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 21:29:07 Dialer vault

ይህንን App በመጠቀም ስልካችሁ ላይ ያሉትን Video, audio, file, contact መደበቅ ትችላላችሁ።

ĴỖĮŇ & ŜĤÃŘẸ
|| @Ethio_Apps_Store ||
1.2K views𝓑𝓮𝓬𝓴𝔂, 18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 22:52:15 Grammarly Keyboard

ይሄ ከሌሎቹ Keyboard አፖች የሚለየዉ በዚህ keyboard እንግሊዘኛ ስትፅፉ የ spelling ወይም የ grammar ችግር ካለ Error ያሳያችኋል በተጨማሪም ያስተካክልላችኋል።

ĴỖĮŇ & ŜĤÃŘẸ
|| @Ethio_Apps_Store ||
1.4K views𝓑𝓮𝓬𝓴𝔂, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ