ቤተሰብ EUEE english Part ውስጥ የሚገኘው እና ብዙ ጊዜ የሚወስደው passag | Ethio Students Books(Grade 9-12 )
ቤተሰብ EUEE english Part ውስጥ የሚገኘው እና ብዙ ጊዜ የሚወስደው passage በቀላሉ የምትሰሩበትን መንገድ እጠቁማቹሀለው ከናንተ የሚጠበቀው join,Like,Share,Comment በማድረግ ማበረታታት ነው።
ፈተናውን ለመስራት directly Reding የምትገቡ ከሆነ ትልቅ ችግር አለው።ችግሮቹም timeing(ሰአት)forget ደጋግሞ የማንበብ እና የመርሳት ችግር ስለሚያጋጥም ቀድማቹህ ልትዘጋጁ ይገባል።
#Step 1 :Skimming:Read The Surface of the Text.
አሁን ለምሳሌ 3 Passage ቢኖረን የpassagን ሁሉ ክፍል ማንበብ አይጠበቅብንም።የመጀመሪያ የመጀመሪያ sentenceኑን በደንብ አድርጎ ማንበብ።ጥቅሙ የPassagን አንዳንድ ነገር እንድናውቅ ያደርገናል።
#Step 2: Read The Questions
Passage በምታነቡበት ሰአት ከጥያቄው ጋር እያዛመዳቹህ በቀላሉ መስራት ያስችሏቹሀል።
#ሁለት ነገር እስኪ እንመልከት
1.ጥያቄዎቹን መረዳት ያስፈልጋል።ይህም ማለት እኛ የፈጠረን ብለን የምናምነው ፈጣሪ ነው።በሳይንስ ደግሞ የሰው ልጅ የመጣው ከዝንጀሮ ነው ይላል።ስለዚህ መልሱን በምትመርጡበት ጊዜ በContext እና በደንብ በመረዳት መስራት ትችላላቹህ።
2.እያንዳንዱ ጥያቄዎች ላይ Key Word መያዝ።ለምሳሌ፦በ1995 ምን ተካሄደ የሚል ጥያቄ ቢኖር እንደ Key Word የምትጠቀሙት በ1995 የሚለውን ነው ማለት ነው።
Step 3:Scanning:reading to find Specific Key Words.
የምትፈልጉትን Part እስክታገኙ ድረስ ቶሎ ቶሎ እያላቹህ መፈለግ ማለት ነው።
ከPersonal Believe መመለስ የለባቹህም።መመለስ ያለባቹህ ከPassage ጋር የተገናኘውን ነው።ለዚህ ጥሩ ምሳሌ እኛ ፈጣሪ ፈጠረን ብለን ነው የምናምነው ሳይንስ ደግሞ የሰውን ልጅ ከዝንጀሮ ነው የመጣው ይለናል ስለዚህ ጥያቄውን በመረዳት ትክክለኛውን መልስ ማስቀመጥ ይጠበቅብናል ቤተሰብ።
በPassage ወቅት Vocabulary ሊጠየቅ ይችላል።እነሱም SYNONYM(ተመሳሳይ)ANTONYM(ተቃራኒ) ናቸው።በተቻላቹህ መጠን ከአራቱ ምርጫዎች ሁለቱን ለመቀነስ ሞክሩ።ከሁለቱ replice እያረጋቹህ ከpharagraph ውስጥ እየከተታቹህ ትርጉም የሚሰጠውን መስራት ትችላላቹህ።
ለአስተማሪ እና ጠቃሚ መረጃዎች ቻናሉን join,share,comment በማድረግ ያበረታቱን።
መልካም የዝግጅት ጊዜ
join our main channel
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy