Get Mystery Box with random crypto!

#REMEDIAL #UEE #EXIT በርካታ ተማሪዎች የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና ፣ የዩንቨርሲቲ መ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

#REMEDIAL #UEE #EXIT

በርካታ ተማሪዎች የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና ፣ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እና የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና የሚሰጥበትን ትክክለኛ ቀን ጠይቀውናል። atc_news ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አካዳሚክ ካላንደር ባገኘው መረጃ መሰረት

፨የሪሜድያል ፈተና ከሰኔ 25-30/2015 ድረስ ይሰጣል።

፨የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከሀምሌ 05-14/2015 ድረስ ይሰጣል።

፨የ2015 ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከሀምሌ 17-27/2015 ድረስ ይሰጣል።

====================

ፈተናዎቹ በዩንቨርሲቲዎች በሚሰጡበት ጊዜ ተፈታኝ ያልሆናቹህ መደበኛ ተማሪዎች ከግቢ የምትወጡበት እና ወደ ግቢ የምትመለሱበትን ቀን ከዩንቨርሲቲዎቻቹህ updated academic calendar ላይ ተመልከቱ
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy