Get Mystery Box with random crypto!

#JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS T | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS Test) በተቋሙ ዋና ግቢ መስጠት ሊጀምር ነው።

ዩኒቨርሲቲው ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር በመተባበር ፈተናውን መስጠት እንደሚጀምር ገልጿል።
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy