Get Mystery Box with random crypto!

የቪፒኤን(VPN) ጉዳቶች                                      VPN ስ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

የቪፒኤን(VPN) ጉዳቶች                                   

  VPN ስንጠቀም ልያጋጥሙን የምችሉ ጉዳቶች

በአንዳንድ website የመታገድ(block መደረግ) አደጋ ሊያጋጥምዎት ይችላል

አንዳንድ VPN የእርስዎን መረጃ መመዝገብ እና ለሶስተኛ ወገኖች   እንደገና መሸጥ ይችላል

ለ privacy ሁልጊዜ ዋስትና አይሰጥም።

በአንዳንድ አገሮች ቪፒኤን መጠቀም ሕገወጥ ነው።

ደህንነቱ የተጠበቀ ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪፒኤን ገንዘብ ያስወጣዎታል።

ቪፒኤን ሁልጊዜ ማለት ይቻላል የግንኙነት ፍጥነትዎን ይቀንሳል።

በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ VPN መጠቀም የ data usage ይጨምራል።

ከ malware ወይም phishing ጥቃቶች አይከላከልዎትም።

ብዙ ቪፒኤንዎች ለመጠቀም አደገኛ ናቸው በተለይ ነጻ (free) VPN
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_ACADEMY