Get Mystery Box with random crypto!

የWiFi_🛜ኮኔክሽናችንን_ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች የWiFi 🛜ኮኔክሽናችን በጣም  እ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

የWiFi_🛜ኮኔክሽናችንን_ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች

የWiFi 🛜ኮኔክሽናችን በጣም  እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡
ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ
Speedfy የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም
አንድ አንድ ግዜ የWiFi🛜 አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ Speedfy አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ Speedfy አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦  Opera ብራውዘር መጠቀም
የWiFi🛜 ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ Opera ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም Opera  ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦  በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት
የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦  ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ፦  የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት
የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦  ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት።

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_ACADEMY