Get Mystery Box with random crypto!

SCHOOL ላይብረሪ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_schoollibrary — SCHOOL ላይብረሪ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_schoollibrary — SCHOOL ላይብረሪ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_schoollibrary
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 802
የሰርጥ መግለጫ

✔ This Channel was created for Grade 9-12 students.
✔ Students can download #Notes and #worksheet freely from this channel.
School library group 👉 @school_library2012
School library Bot 👉 @Boset_school_2012bot
for any questions Admin - @kalab_1

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-03 07:18:55 የጠፋብንን ፎቶዎች በቀላሉ የሚመልስልን ምርጥ አድስ አፕ/How to recovery delet photo and any files





835 views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 10:39:57
871 views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 11:38:49

769 views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 20:35:48 Live stream started
17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 22:02:00

1.4K views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-01 19:19:44 #Update

የ12ኛ ክፍል ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናውን የሚወስዱበት ቀን ይፋ ተደረገ።

በ2013 የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ከጥር 24 እስከ ጥር 27 ቀን 2014 ዓ.ም ፈተናው እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።

በሁለተኛ ዙር የሚሰጠውን ፈተና 58 ሺህ 936 ተማሪዎች እንደሚወስዱም የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል። 

በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች በፀጥታ ምክንያት ፈተና መወሰድ ያልቻሉ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ አቶ ተፈራ አብራርተዋል።

የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያለምንም ችግር መጠናቀቁን ያስታወሱት ዳይሬክተሩ ሁለተኛ ዙርም በሰላም እንዲጠናቀቅ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ነው ብለዋል።

ህብረተሰቡና የሚመለከታቸው አካላት ፈተናው በሰላም መጠናቀቅ እንዲችል የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ዳይሬክተሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
1.4K views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 08:33:42

1.2K views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 18:07:28
ትምህርት ሚኒስቴር ፦

በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ይዘጋሉ።

ዝግ የሚሆኑት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ነው።

#ምክንያት ፦ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች ለሀገራዊ ትግል እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ነው። ት/ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናት ያልተሰበሰቡ የዘመች ሰብል መሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት ይካሄዳል።

NB : ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናቶች በሙሉ ትምህርት ቤቶች በሚያወጡት የማካካሻ መርሀ ግብር መሰረት እንዲካካስ ይደረጋል።

መረጃውን ከትምህርት ሚኒስቴር ነው ያገኘነው።

@tikvahethiopia
1.7K views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-21 20:59:48 የእኛው ለኛ በጎ አድራጎት ማህበር አዳማ/ናዝሬት ማህበራችን
በጎዳና ለይ የሚኖሩ ፦
ህፃናት
ሴቶች
ወጣቶችን ና
አረጋውያን
የሚረዳ በጎ አድራጎት ማህበር ነው

ማህበራችን ለመቀላቀል ከፈለጉ በዚህ ቴሌግራም ያናግሩን

@kalab_1
@kalab_1

https://t.me/Egnawlegna_group
1.2K views๑۩۩๑Tame๑۩۩๑, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-10 20:16:26

1.2K viewsTame, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ