Get Mystery Box with random crypto!

የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ  ህዳር 05-6 /2016 ይሰ | Ministry of Education Ethiopia

የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ  ህዳር 05-6 /2016 ይሰጣል

...................................................

ህዳር 04/2016 ዓ.ም (የትምህርት ሚኒስቴር) የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና (Graduate Admission Test) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ  ህዳር 05-6 /2016 ይሰጣል።

ፈተናው በ46 የፈተና ማዕከላት የሚሰጥ ሲሆን ዘጠኝ ሺ ሰባ ተማሪዎች ለመፈተን ተመዝግበዋል።

ፈተናው ከህዳር 5-6 ለሁለት ቀናት የሚሰጥ ይሆናል።