Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ የRemedial ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ በ 2015 ትምህርት ዘመን | Ministry of Education Ethiopia

#ማስታወቂያ

የRemedial ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ

በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡ -

ከታች የተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም የማያስተናግዱ መሆኑን እንገልጻለን።

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ

6. ኮተቤ የትምህርት ዪኒቨርሲቲ