Get Mystery Box with random crypto!

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ነገ ህዳር 4 ቀን ፣ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ | Ministry of Education Ethiopia

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ነገ ህዳር 4 ቀን ፣ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በሚካሄደው የምክር ቤቱ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በመገኘት ክብርት ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 28 ቀን፣ 2016 ዓ/ም ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ያቀረቡትን የፌደራል መንግስቱን ዓመታዊ ዕቅድ የመክፈቻ ንግግር አስመልክቶ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ።

በዚህም መሠረት ትምህርትን አስመልክቶ የሚሰጡትን ምላሽ የምናቀርብ መሆኑን እየገለጹን እንድትከታተሉን ከወዲሁ እንጋብዛለን።